ሰላም እና አንድነት የሚሰበክበት የመውሊድ በዓል
ሰላም እና አንድነት የሚሰበክበት የመውሊድ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በተለየዩ ሥርዓቶች ከሚከበሩ በዓላት መካካል መውሊድ አንዱ ነው። በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ አራት የሰላም በር መሥኪድ ኢማም ሼህ ሙሐመድ አብራር እንደገለጹት መውሊድ ማለት የልደት ጊዜ ወይም መወለድ ማለት ነው ብለዋል። በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት መታሰቢያ በዓል በየዓመቱ በረቢዑል አወል 12ኛ ቀን…
Read the full story at amharamassmedia ↗