የፓኪስታን የጦር አዛዥ ቴህራን ገብተዋል ተባለ
የፓኪስታን የጦር አዛዥ ቴህራን ገብተዋል ተባለ የፓኪስታን የጦር አዛዥ በዋሽንግተንና በቴህራን መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ቴህራን ገብተዋል፡፡ የፓኪስታን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና የደህንነት ኃይሎች መሪ ፊልድ ማርሻል አሲም ሙኒር፤ከከፍተኛ የኢራን ባለስልጣናት ጋር ለመወያየት ወደ ቴህራን እንዳቀኑ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህ ጉብኝት ፊልድ ማርሻል አሲም ሙኒር በዩናይትድ ስቴትስ፣ በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለውን ጦርነት ለማስቆም እና ሰላም ለማውረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀጠል ዘንድሮ ወደ ኢራን ያደረጉት ሶስተኛው ጉብኝት ነው ተብሏል። ፓኪስታን በቴህራን እና በዋሽንግተን መካከል የግንኙነት መስመር መሆን እንደምትችል ብትገልጽም፤ተንታኞች ግን ሀገሪቱ ያላትን ትክክለኛ ተፅዕኖ በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶችን እየሰጡ ይገኛሉ። የኢራን ውጭ…
Read the full story at addis_news ↗