የድሮን ጥቃት ተፈፀመ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-25 09:40:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድሮን ጥቃት ተፈፀመ በትግራይ ክልል በምስራቅ ዞን አፅቢ ወረዳ በፈለገ ወይኒ ጣቢያ፣ መብራህቶም በሚባል ቀጠና ልዩ ስሙ « በሊጋ» በተባለው ስፍራ በሚገኘው የሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ትናንት ነሐሴ 18 ከለሊቱ 7:30 አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈፀመው በሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ሲሆን በካምፑ ውስጥ የጦር መሳሪያ ክምችት መኖሩ ተዘግቧል። ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]