ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመሰከሩላት የፍትሕ ሀገር፦ ኢትዮጵያ
ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመሰከሩላት የፍትሕ ሀገር፦ ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ከሃይማኖታዊ ትርጉም ባለፈ በዓለም ታሪክ ለሰው ልጆች መብት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለፍትሕ ትልቅ ምስክር የኾነ አንድ ታሪክ አለ። እሱም የኢትዮጵያ እና የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ጥልቅ ትስስር ነው። በዚያ ዘመን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በመካ ከተማ እጅግ የበረታ ስቃይ እና መከራ ይደርስባቸው እንደነበር ይነገራል። በወቅቱ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከስቃይ እና ከመከራ…
Read the full story at amharamassmedia ↗