ቶተንሀም ሳቪኒዮን በ75 ሚሊዮን ፖውንድ ከማንቸስተር ሲቲ አስፈረመ።
ቶተንሀም ሳቪኒዮን በ75 ሚሊዮን ፖውንድ ከማንቸስተር ሲቲ አስፈረመ። ቶተንሀም ሆትስፐር ብራዚላዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ሳቪኒዮን ከማንቸስተር ሲቲ በቋሚ ዝውውር ማስፈረሙን በይፋ አረጋግጧል። ቶተንሀም ለተጫዋቹ ዝውውር አሁን 75 ሚሊዮን የሚከፍል ሲሆን፣ ከተጫዋቹ ብቃት ጋር ተያይዞ በሚከፈሉ ማበረታቻዎች አጠቃላይ ዋጋው እስከ 85 ሚሊዮን ፖውንድ ሊደርስ ይችላል። ይህ ዝውውር ማንቸስተር ሲቲ በተጫዋች ሽያጭ ካገኘው ከፍተኛው የገንዘብ መጠን በመሆን አዲስ የክለቡን ክብረወሰን ሰብሯል። በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዴ ዘርቢ…
Read the full story at amharamassmedia ↗