የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-25 10:07:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ 1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ ) የመውሊድ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አንዋር መስጊድ በድምቀት ተከብሯል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ መሐመድ ሸሪፍ ከተማዋ የሃይማኖት መቻቻል፤ የአብሮነት እና የአንድነት ከተማ እንዲትኾን ሕዝበ ሙስሊሙ ላደረገው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል። ሕዝበ ሙስሊሙ የተቸገሩ ወገኖችን በአይነት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]