በዝናብ ወቅት ብቻ የሚከሰተው አስደናቂው የምድር "የድንጋይ ዓይን

ADDIS_NEWSneutral2026-08-25 18:52:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዝናብ ወቅት ብቻ የሚከሰተው አስደናቂው የምድር "የድንጋይ ዓይን በሰሜን ምስራቅ ታይላንድ ቡኤንግ ካን ግዛት የሚገኘው እና "የምድር ዓይን" በመባል የሚታወቀው አስደናቂው የአሸዋ ድንጋይ ምድር፣ በክረምት ወቅት በሚጥለው የመንሶን የዝናብ ውኃ ሲሞላ ሙሉ በሙሉ ሰዋዊ ዓይን የሚመስል ምስል እንደሚፈጥር ተገለጸ። ይህ ተፈጥሯዊ ክስተት በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት በውኃ መሸርሸር ምክንያት በድንጋዩ ላይ በተፈጠረው ጥልቅ ጉድጓድ ምክንያት የሚከሰት ነው። በዝናብ ወቅት ውኃው በድንጋዩ ጉድጓድ ውስጥ በሚጠራቀምበት ጊዜ፣ የጉድጓዱ ጥልቅ ማዕከል ጥቁሩን የዓይን ብሌን የሚመስል ሲሆን፤ በዙሪያው ያለው አጭር የውኃ ገጽታ ደግሞ ውጫዊውን የዓይን ክፍል ይፈጥራል። በተጨማሪም የፀሐይ ብርሃን በውኃው ላይ ሲያርፍ የሚፈጥረው ነፀብራቅ ከሰው ልጅ ዓይን ጋር ተመሳሳይነት ያለው እይታ እንዲኖረው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]