የጊንጥ ፖለቲካ – ያሻገሩትን የመንደፍ ፍጻሜ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-26 06:16:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጊንጥ ፖለቲካ – ያሻገሩትን የመንደፍ ፍጻሜ። ሕገ ወጥ እና ጽንፈኛ ቡድኖች የሕዝብ ድጋፍ ሲያጥራቸው የሌሎችን ብሶት መጠቀሚያ ያደርጋሉ። የራሳቸውን ዓላማ ለማሳካት ሲሉ ጊዜያዊ አጋሮችን እና አጃቢዎችን ይሠበሥባሉ። የሌሎችን ቁስል በማከክ አብረዋቸው እንዲሰለፉም ያደርጋሉ። ኪሳራ ሲያጋጥማቸውም ሀገርን እስከማፍረስ ይደርሳሉ። ይህ አይነቱ የፖለቲካ ቁማር በዓለም በተለያዩ ሀገራት (ሩስያ፣ ቻይና…) ታይቷል። ሕገወጡ ሕወሃትን ጨምሮ በዓለም ላይ በትጥቅ ትግል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]