በሆርሙዝ ሰርጥ የተቀበሩ ፈንጂዎችን አጽድተናል ፕሬዚዳንት ትራምፕ

WELCOMEneutral2026-08-26 06:26:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን መንግሥት በሆርሙዝ ሰርጥ የቀበራቸውን ፈንጂዎች ሙሉ በሙሉ አጽድተናል አሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለም ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ባለው የሆርሙዝ ሰርጥ ዙሪያ እንደ አዲስ ውጥረት መንገሡ ተሰምቷል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ባካሄደችው ፈጣን ዘመቻ ዓለም አቀፍ የውኃ ክልል በሆነው የሆርሙዝ መተላለፊያ ውስጥ ተቀብረው የነበሩትን ፈንጂዎች ሙሉ 8230 The post በሆርሙዝ ሰርጥ የተቀበሩ ፈንጂዎችን አጽድተናል 8211 ፕሬዚዳንት ትራምፕ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]