በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ

WELCOMEneutral2026-08-26 06:26:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአገው ምድር 2ኛ ከፍተኛ ደረጃ ትቤት ተማሪዋ ሕዳሴ ዘመኑ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 583 በማምጣት 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች በስሟ ቤተ መጽሐፍት የተሰየመላት ጀግናዋ ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ በተፈጥሮ ሳይንስ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ሲሆን በሴቶች 8230 The post በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 8211 ሕዳሴ ዘመኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]