ለዘመናት በስኬት የዘለቀው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ
አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመን ያስቆጠረ በስኬት የታጀበ የውጭ ግንኙነት ታሪክ ያላት ሀገር ናት ከቀደሙት ነገስታት ጀምሮ በቅርብም ሆነ ሩቅ ካሉ የዓለም ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ጠንካራ የውጭ ግንኙነቶችን መስርታ ብሔራዊ ጥቅሞቿን እያስጠበቀች እስከ ዛሬ ዘልቃለች እ.ኤ አ በ1920ዎቹ አፍሪካውያን እህት ወንድሞቻችን በቅኝ ግዛት በሚማቅቁበት ወቅት ኢትዮጵያ 8230 The post ለዘመናት በስኬት የዘለቀው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗