በሁሉም አማራጮች የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ይገባል መሐሙድ አሊ ዩሱፍ

WELCOMEneutral2026-08-26 06:26:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ተግባር ሊሆን ይገባል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ በአምስት የጤና ዘርፍ ምሰሶዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ለአራት ቀናት የሚቆየው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው በጉባኤዉ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ 8230 The post በሁሉም አማራጮች የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ይገባል 8211 መሐሙድ አሊ ዩሱፍ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]