ቃልን በተግባር

WELCOMEneutral2026-08-26 06:26:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመገጭ ግድብ ላይ ነፍስ የዘራው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ውሳኔ የመደመር መንግሥት ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በተያዘላቸው ጊዜና በሚፈለገው ጥራት ስለማጠናቀቁ ምስክር ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ባደረጉት ቆይታ ከአማራ ክልል የልማት ጥያቄዎች መካከል የመስኖና የመጠጥ ውሃ ጉዳይ አንኳር መሆኑን ማንሳታቸው 8230 The post ቃልን በተግባር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]