የሀገር ግንባታ ውል የተቋጠረበት ምርጫ

WELCOMEneutral2026-08-26 06:26:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራት የልማት ጉዞ ጠንካራ ተቋማትን የሕዝብ ተሳትፎንና የዴሞክራሲ ባህልን መገንባት የሚጠይቅ እንደመሆኑ ኢትዮጵያ ያከናወነችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የእድገት ጉዞዋ ጉልህ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት ብትሆንም በአንጻሩ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድና በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ረገድ ለበርካታ ዓመታት ረጅም ጉዞ የሚቀራት ሀገር ሆና ቆይታለች ዘንድሮ የተካሄደው 7ኛው 8230 The post የሀገር ግንባታ ውል የተቋጠረበት ምርጫ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]