ከፅንሰ-ሃሳብ እስከ አህጉራዊ የመሪነት ሚና:- ዲጂታል ኢትዮጵያ

WELCOMEneutral2026-08-26 06:26:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መረጃ በከፍተኛ ፍጥነት በሚበራከትበትና ዓለም በቴክኖሎጂ ወደ አንዲት መንደር በተቀየረችበት በዚህ ዘመን ፍጥነትና የቴክኖሎጂ ዝግጁነት የብሔራዊ ህልውና እና የዕድገት መለኪያ ሆነዋል ይህን የዘመኑን እውነታ ቀድማ የተረዳችው ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞዋን ለራሷ ሃገራዊ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም አርአያ በሚሆን መልኩ በጥንካሬ እያፋጠነች ትገኛለች የሀገሪቱን የቴክኖሎጂ መሰረት የጣለው ዲጂታል 8230 The post ከፅንሰ-ሃሳብ እስከ አህጉራዊ የመሪነት ሚና:- ዲጂታል ኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]