የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴሎች ከቁጥጥር ውጭ መኾን ምን ሥጋት ያመጣል?
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴሎች ከቁጥጥር ውጭ መኾን ምን ሥጋት ያመጣል? ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ ቢቢሲ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ያበለጸጓቸው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሲስተሞች ከተሰጣቸው ገደብ በመውጣት የሳይበር ጥቃት ለማድረስ እና ሰዎችን ለማታለል ሞክረዋል። ይህ ክስተት በቴክኖሎጂው ደኅንነት ላይ አዲስ ሥጋትን ደቅኗል። በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሲስተሞች ላይ የተገኙ ዋና ዋና…
Read the full story at amharamassmedia ↗