ሰላምን መቼ ነው የምናቅደው?
ሰላምን መቼ ነው የምናቅደው? ጆን ጊቭሰን የተባሉ ጸሐፊ “የሰላም ጽንሰ-ሐሳብ” በተሰኘው መጽሐፋቸው የአልበርት አንስታይን ንግግር ጠቅሰው ሲጽፉ “ሰላም በኃይል ሊጠበቅ አይችልም፤ ሊገኝ የሚችለው በመረዳዳት ብቻ ነው” ይሉናል። የባሩክ ስፒኖዛን ንግግር ጠቅሰው ሲጽፉ ደግሞ “ሰላም የጦርነት አለመኖር አይደለም፤ ሰላም በጎነት፣ የቸርነት ዝንባሌ፣ በራስ መተማመን ነው” ይላሉ። ስለ ሰላም ያለ ምክንያት አላነሳንም። ዘመን አልፎ ዘመን…
Read the full story at amharamassmedia ↗