የመግቢያ ፈተና ፕሮግራም‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-26 07:34:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመግቢያ ፈተና ፕሮግራም‼️ ለሀገር አቀፍ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች የፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነሐሴ 20-21 ቀን 2018 ዓ/ም ባሉት ቀናት ሀገር አቀፍ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል። በመሆኑም ፈተናው፡- 📌 በ20/12/2018 ከጥዋቱ 3፡00 - 6፡00 እንዲሁም ከሰዓት 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት 📌 በ21/12/2018 ዓም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ተፈታኞቹ በተደለደሉበት የመፈተኛ ማዕከላት ላይ ይሰጣል።። ስለሆነም ሁሉም ተፈታኝ በተመደበበት መፈተኛ ማዕከል እና መፈተኛ ጊዜ ብሔራዊ መታወቂያ እና ወደ ፈተና አዳራሽ መግቢያ ቲኬት ይዞ በመገኘት ፈተናውን መውሰድ የሚትችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]