የሰላም አማራጭን መጠቀም ለሕዝብ ሰላም መቆም ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-26 07:34:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰላም አማራጭን መጠቀም ለሕዝብ ሰላም መቆም ነው። ጦርነት ሁልጊዜም ዋጋው ከባድ ነው። በግንባር የሚረግፉት ወጣቶች፣ የሚያለቅሱ እናቶች እና የሚፈናቀሉ ንጹሐን የአንድ ሀገር እና ሕዝብ አካል ናቸው። የሰላምን አስፈላጊነት ከጦርነቱ ማዕበል ውስጥ ከነበሩት ሰዎች አንደበት መስማት ደግሞ የእውነቱን ጥልቀት አጉልቶ ያሳየዋል። በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩት እና አሁን ላይ ወደ ሰላማዊ ትግል የተመለሱት ኢያሱ አባተ ከአሁን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]