“አማራ ክልል በልማት ተወዳዳሪ እንዲኾን በሁሉም ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
“አማራ ክልል በልማት ተወዳዳሪ እንዲኾን በሁሉም ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ የልማት ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ እንዲኹም የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎችም የክልሉ መሪዎች…
Read the full story at amharamassmedia ↗