ከአዱሊስ እስከ ዛሬ፦ ኢትዮጵያ እና ቀይ ባሕር
ከአዱሊስ እስከ ዛሬ፦ ኢትዮጵያ እና ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ እና የቀይ ባሕር ግንኙነት በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን ያስቆጠረ ጥልቅ ታሪካዊ፣ ጂኦፖለቲካዊ እና የንግድ ትስስርን የያዘ ነው። ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ የወጭ ንግድ በር፣ ከቀደምት ሥልጣኔዎች ጋር የሚያገናኛት ድልድይ፣ የሉዓላዊነቷ እና የደኅንነቷ ወሳኝ አካል ኾኖ ኖሯል። በወቅቱ ጠንካራ የንግድ የበላይነትን በመያዝ ዝናዋን ለዓለም አሠራጭታለች። ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከልም አድርጓት እንደነበር…
Read the full story at amharamassmedia ↗