አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-26 11:05:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ‼️ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ለ500 ተማሪዎች የሚሆን በአጠቃላይ 6,000 ደብተር እና እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የ700 ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ:: በዛሬው ዕለት በደብረ ብርሃን ከተማ የነበረውን የውይይት እና የእውቅና መድረክ የተቋሙ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ካሳው ኃይሉ ያስጀመሩት ሲሆን ተቋሙ የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ለውይይቱ ተሳታፊዎች ገለፃ አድርገዋል:: በሌላ በኩል ባለፉት ሶስት ዓመታት ከ15.9 ሚሊዮን ብር በላይ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ መደረጉን የተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተፈራ ወንድምአገኘሁ ገልፀዋል:: አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በ21.6 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም ሥራ የጀመረ ሲሆን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]