“የጀግኖች እናት፣ የአሸናፊነት ምልክት”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-26 11:06:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የጀግኖች እናት፣ የአሸናፊነት ምልክት” እርሷ የጀግና ምድር ናት ጀግኖች የሚፈጠሩባት፤ በጀግንነት የሚጠብቋት፤ ጠላቶቿን የሚቀጡላት፤ ክብሯን እና ስሟን ከፍ ከፍ የሚያደርጉላት፤ እርሷ የነጻነት ምድር ናት ቅኝ ገዢ ሁሉ እጅ የሰጠባት፣ እየተሸነፈ የተመለሰባት፤ እርሷ የነጻነት ብርሃን ናት በቅኝ ግዛት ጨለማ የነበረ ሁሉ ብርሃን ያየባት፤ ከጨለማ የወጣባት፤ የነጻነት መንገድን ለማግኘት ብርሃን ያገኘባት፡፡ እርሷ የአሸናፊነት ምልክት ናት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]