ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት የአፍሪካ ሀገራት ኦሎምፒክ ኮሚቴ የዞን 5 ውድድር ትናንት በኬንያ ተጀምሯል።
ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት የአፍሪካ ሀገራት ኦሎምፒክ ኮሚቴ የዞን 5 ውድድር ትናንት በኬንያ ተጀምሯል። ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከርና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ለአለም ወጣቶች ኦሎምፒክ የተሻለ ተፎካካሪ እንዲሆኑ መንገድ መክፈት የውድድሩ አላማ ነው። ለ አምስት ቀናት በሚቆየው ውድድር ኢትዮጵያን ጨምሮ 11 ሀገራት ተሳታፊ ናቸው። በኬንያ ናይሮቢ ኬንያታ ዩንቨርስቲ የሚደረገው ውድድር በ ሰባት የስፓርት አይነቶች በሁለቱም ፃታ ይከወናል። የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በ 4 ስፓርት አይነቶች ተሳታፊዎችን የዞ ወደ ስፍራው አቅንቷል። በአትሌቲክስ ፣…
Read the full story at amharamassmedia ↗