በአዲስ አበባ ከተማ አራት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገንብተው ወደ ሥራ ገቡ።
በአዲስ አበባ ከተማ አራት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገንብተው ወደ ሥራ ገቡ። በከተሞች የትራፊክ መጨናነቅን መቀነስ እና የመጓጓዣ ሥርዓቱን ማዘመን ለነዋሪዎች ምቹ እና ዘመናዊ ከተማን ከመፍጠር አንጻር ወሳኝ ነው። በአዲስ አበባ አዲስ የተገነቡት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎችም የከተማዋን የትራንስፖርት ፍሰት በማቀናጀት ምቹ እና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚኖራቸው ሚና ከፍተኛ መኾኑን የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል። የከተማ አሥተዳደሩ አራት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎችን ገንብቶ…
Read the full story at amharamassmedia ↗