የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ እና ምልጃዋ አይለየን !!!

ADDIS_NEWSneutral2026-08-26 11:59:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ እና ምልጃዋ አይለየን !!! በእውነት ወላዲተ አምላክ ትባላለች ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር እንዴት እንደሚገልጹት ተጨንቀው በምን በምን እንመስልሻለን በማለት ምሳሌ ማጣታቸውን ተናግረዋል። በቤተክርስቲያናችን ዘወትር የሚነሱት ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም፤ የብህንሳው አባ ሕርያቆስና ኢትዮጵያዊው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ይገኙበታል። የእመቤታችንን ክብር ያለተረዱ ሰዎች ለምን እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንደምናመሰግናት ዘወትር በጸሎታችን እንደምናነሳት ጥያቄ የሚያቀርቡ አሉ። የተዋሕዶ ልጅ ሁሉ ከሕጻንነቱ ጀምሮ የእመቤታችንን ምስጋና ይማራል፤ ኣባታችን ሆይ ብሎ ጸሎት የጀመረ በመልኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን ብሎ ድንግል ማርያምን ያመሰግናል። ቤተክርስቲያናችን ድንግል ማርያምን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ በማለት ክብሯን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]