ባለፉት አምስት ዓመታት 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቁጥር በ300ሺህ ገደማ ቢቀንስም ተፈትነው የሚያልፉት ተማሪዎች እየጨመረ መሆኑ ተመላከተ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-26 11:59:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባለፉት አምስት ዓመታት 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቁጥር በ300ሺህ ገደማ ቢቀንስም ተፈትነው የሚያልፉት ተማሪዎች እየጨመረ መሆኑ ተመላከተ ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት እየተከተለ ባለው የፈተና አሰጣጥ ሂደት፣ ፈተናውን እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎች ቁጥር በመቶ ሺዎች እየቀነሰ የመጣ ሲሆን በዘንድሮ ዓመት ያለፉት ተማሪዎች ቁጥር ደግሞ 74 ሺህ ደርሷል። በ2014 ዓ.ም ከ890 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተፈትነው የነበረ ሲሆን በተያዘው የ2018 ዓመት ደግሞ በ300 ሺህ ቀንሶ፣ 550 ሺህ 210 ደርሷል። በዚሁ ዓመት አጠቃላይ ከተፈተኑት ተማሪዎች 87 በመቶ ወደ ዩኒቨርሲቲ ማለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ አስታውቀዋል። በከፍተኛ ደረጃ የተፈታኝ ተማሪዎች ቁጥር ማሽቆልቆል ያሳየው፤ የ2016፣ ከ2015 ዓ.ም የተፈታኞች ቁጥር ጋር ሲመሳከር ሲሆን፣ ይህም ከ165 ሺህ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]