በአፍሪካ ዞን አምስት ሀገራት ወጣቶች ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ እና ብስክሌት በወርቅ ደመቀች።
በአፍሪካ ዞን አምስት ሀገራት ወጣቶች ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ እና ብስክሌት በወርቅ ደመቀች። የአፍሪካ ዞን 5 ወጣቶች ኦሎምፒክ ውድድር ትናንት በኬንያ ተጀምሯል። ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከርና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ለአለም ወጣቶች ኦሎምፒክ የተሻለ ተፎካካሪ እንዲሆኑ መንገድ መክፈት የውድድሩ አላማ ነው። ዛሬ በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ እና ብስክሌት አሸንፋለች። በአትሌቲክስ 3 ወርቅና 1 ብር ተመዝግቧል። የወርቅ ሜዳልያ ያስመዘገቡት በሴቶች ሲሆን ዮርዳኖስ ፀጋአብ በ3ሺ ሜትር ፣ ነፃነት ሰለሞን በ800 ሜትር እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗