በአዲስ አበባ ዘመናዊ ተርሚናሎች በመገንባታቸው የትራፊክ አደጋን 25 በመቶ ቀንሷል።
በአዲስ አበባ ዘመናዊ ተርሚናሎች በመገንባታቸው የትራፊክ አደጋን 25 በመቶ ቀንሷል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ዋና ዳይሬክተር ክበበው ሚዴቅሳ የተቀናጁ ተርሚናሎች የሕዝብ ትራንስፖርት መዳረሻዎችን እና ፕላዛዎችን ለማስፋፋት ብቻ የሚያገለግሉ አይደሉም ብለዋል። የመንገድ ላይ የተሽከርካሪ ጫናን በመቀነስ እና የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት በማሳለጥ ረገድም ጉልህ ሚና አላቸው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ተቋሙ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር የተገልጋዮችን እንግልት ለመቀነስ እና የትራፊክ…
Read the full story at amharamassmedia ↗