ስፖርትን በታሪክ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-26 12:26:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ስፖርትን በታሪክ ከ2001 እስከ 2006 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን “ወርቃማ ትውልድ”ን በመምራት የመጀመሪያው የውጭ አገር ዜጋ ናቸው። በተለያዩ ሃገራት 18 ዋና ዋና ዋንጫዎችን በማሸነፍ ለ35 ዓመታት የተሳካ የአሰልጣኝነት ሕይወት አሳልፈዋል። በሃገራቸው ክለብ ጎተንበርግ እ.ኤ.አ በ1982 የዩኤፋ ካፕ፣ በቤንፊካ ሦስት የፖርቱጋል ሊግ ዋንጫዎችን አሸንፈዋል። በላዚዮም የጣሊያን ሴሪኤ ዋንጫን፣ የዩኤፋ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን እና የዩኤፋ ሱፐር ካፕን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]