ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም በመቻሉ ውጤት ተገኝቷል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-26 15:04:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም በመቻሉ ውጤት ተገኝቷል። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ የአፋር ክልል ዞን አምስት እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አጎራባች ወረዳዎች የመሪዎች ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ ሰይድ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከአጎራባች ወረዳዎች ጋር ያለውን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል። ሰላሙን ለማጠናከር በየጊዜው በሰላም ካውንስሎች በኩል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]