ተሸክመን ስልጣን ላይ አውጥተንው በ ካልቾ አለን!
ተሸክመን ስልጣን ላይ አውጥተንው በ ካልቾ አለን! በዚህ ቪዲዮ ታዋቂው ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ ከቴዲ ሐዋሳ ጋር ባደረገው ውይይት ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና በወለጋ አካባቢ ስላለው ስጋት ያነሳቸውን አነጋጋሪ ሀሳቦች እንቃኛለን። በተጨማሪም የህግ ባለሙያው አሳፍ ኃይሉ «የጃዋር መሐመድ ፖለቲካዊ ሽግግርና የልሂቃን ብስለት ፈተና» በሚል ርዕስ ያቀረቡትን የሰከነ ትንታኔ በመዳሰስ፣ ከትናንት ፍረጃ ወጥተን በፖለቲካዊ ብስለት ለመደማመጥና ድልድይ ለመገንባት የሚረዱ ወሳኝ ነጥቦችን እናቀርባለን! https://youtu.be/WSmDjbB5wfQ
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗