#ከአሁን በኋላ ዝም አትበሉ!

ADDIS_NEWSneutral2026-08-26 15:57:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ከአሁን በኋላ ዝም አትበሉ! በ9417 ላይ እየደወላችሁ የታርጋ ቁጥራቸውን ጥቀሱ! የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አላግባብ ታሪፍ በሚጨምሩና መስመር በሚያሳጥሩ አሽከርካሪዎች ላይ የ5 ሺህ ብር ቅጣት ሊጥል ነው። ከ15 ሺህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርቶች ቢኖሩም፣ ጥቂት የማይባሉ ግን ህዝቡን እያማረሩ ይገኛሉ። መንግሥት ጥብቅ እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅቷል፤ እናንተ ግን ጥቆማ መስጠታችሁን እንዳታቆሙ። 9417 ደውሉ፣ የታርጋ ቁጥራቸውን አሳውቁ!"

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]