ዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ የሰላም ጥሪ አቀረበ‼

ADDIS_NEWSneutral2026-08-26 16:50:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ የሰላም ጥሪ አቀረበ‼ በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል እየባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት እየተደረገ ያለውን የማሸማገል ጥረት የአውሮፓ ኅብረት አባል የሆኑ 22 አገራት፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ኖርዌይ፣ ካናዳ እና አሜሪካ በአንድ ድምፅ ደገፉ። በድሮን ጥቃቶችና በወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ሳቢያ በድርቅ ለተጎዳው የትግራይ ሕዝብ ዳግም ጦርነት መቀስቀስ "አስከፊ" እንደሚሆን አገራቱ አፅንኦት ሰጥተው አስጠንቅቀዋል። ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አደራዳሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ አዲስ አበባና መቀለ በመገኘት ዳግም ምክክሮችን ማስጀመራቸው አብዛኛዎቹ አካላት የተቀበሉት ሲሆን፤ በሌላ በኩል ህወሓት የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንዲነሳ፣ ወታደራዊ ከበባ እንዲቆም እና የትግራይ ሉዓላዊ ግዛት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]