ኦባሳንጆ ለደብረፂዮን‼️
ኦባሳንጆ ለደብረፂዮን‼️ ኦባሳንጆ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ወደ መቐለ አቅንተው እንደነበር ይታወሳል። በዚህ ውይይት ህወሃት ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር ለመደራደር ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎችን ማሳወቁ ይታወሳል። ኦባሳንጆ ለህወሓት መሪዎች በምላሹ ምን አሉ? የሚለው መረጃ ደርሶናል። በዚህም:- 1.በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር ወደነበረበት ይመልሱ። 2. 'ፅምዶ' በሚል ሰበብ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ወዲያውኑ እንዲያቀሙ፤ ይህንንም በይፋ እንዲያሳውቁ። 3. የትጥቅ ማስፈታት፣ መልሶ ማቋቋምና ወደ ሰላማዊ ህይወት መመለስ (DDR) ሂደት ተግባራዊ መደረግ አለበት፤ ይህም ማለት የታጠቁ ቡድኖች ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው መመለስ እንዳለባቸው የፌደራል መንግስቱን አቋም አሳውቀዋል። ይህ አቋም አሜሪካን ጨምሮ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ አቋም ነው።…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗