12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-26 19:03:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗ ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች። ነፍስ ይማር❗ @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]