#ዜናመሠረት መንግስት አቀረበ የተባለውን የይቅርታ ፎርም አንቀበልም ያሉ የአማራ የፖለቲካ እስረኞች ከአባ ሳሙኤል እስር ቤት ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸው ታወቀ
#ዜናመሠረት መንግስት አቀረበ የተባለውን የይቅርታ ፎርም አንቀበልም ያሉ የአማራ የፖለቲካ እስረኞች ከአባ ሳሙኤል እስር ቤት ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸው ታወቀ የቀድሞው የአማራ ተማሪዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ሲሳይ መልካሙ፣ በላይ ሲሳይ፣ ማረው ስለሺ እና ኮሎኔል ሰለሞን ተፈሪ በለሊት የተወሰዱት ታሳሪዎች ሲሆኑ ከአባ ሳሙኤል እስር ቤት ተለይተው መወሰዳቸው ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/bd9
Read the full story at meseretmedia ↗