የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ሲሰጥ የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገልግሎት ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-26 21:16:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ ሲሰጥ የነበረውን የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አገልግሎት ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ። ቢሮው ለሁሉም የቢሮው የስራ ዘርፎች እና ለክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች ባስተላለፈው መመሪያ እንዳመለከተው ፣ በአርሶ አደር ይዞታዎች ላይ የሚሰጡ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀቶች ለሶስተኛ ወገን እንዳይተላለፉና እንዳይዘዋወሩ ቀደም ሲል እገዳ ተጥሎ ቆይቷል። ይህ እገዳ የተጣለው አርሶ አደሩን ከኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውሶች ለመጠበቅና የይዞታ ዋስትናውን ለማረጋገጥ በታለመ መመሪያ መሰረት እንደነበር ተገልጿል። ይሁን እንጂ እገዳው በቆየባቸው ጊዜያት በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ክፍተቶች ሲታዩ መቆየታቸውንና ከባለይዞታዎች ቅሬታዎችና አቤቱታዎች ሲቀርቡ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]