#ዜናመሠረት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ለወባ በሽታ መመርመሪያ መሳርያ እየፈፀሙት ያለው ግዢ ከባድ ስጋት ፈጠረ
#ዜናመሠረት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ለወባ በሽታ መመርመሪያ መሳርያ እየፈፀሙት ያለው ግዢ ከባድ ስጋት ፈጠረ እየተገዙት ያሉት mRDT የተባሉት የወባ መመርመርያ መሳርያዎች በበሽታው የተያዙ ሰዎችን "ከበሽታው ነፃ ናቸው" የሚል የተሳሳተ ውጤት (false negative) የመስጠት አደጋ አለው ተብሏል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/862
Read the full story at meseretmedia ↗