#የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ እና የመንግስት አካውንቶች ወደ ስኬት ባንክ ለምን ተዛወሩ?

MESERETMEDIAneutral2026-08-27 01:47:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ እና የመንግስት አካውንቶች ወደ ስኬት ባንክ ለምን ተዛወሩ? ለተለያዩ የመንግሥት ተቋማት፣ ቢሮዎች እና ትምህርት ቤቶች በተላለፈው ጥብቅ ትእዛዝ ሠራተኞች በንግድ ባንክ የነበራቸውን አካውንት ዘግተው በደብዳቤ እንዲያሳውቁና በስኬት ባንክ አዲስ አካውንት በአስቸኳይ እንዲከፍቱ ተነግሯቸዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/42a

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]