የ8 ሰዓት የእንቅልፍ ህግ ጊዜው አልፎበታል ተባለ፡ አንድ ሰው በእርግጥ ምን ያህል ሰዓት መተኛት አለበት?

ADDIS_NEWSneutral2026-08-27 05:12:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ8 ሰዓት የእንቅልፍ ህግ ጊዜው አልፎበታል ተባለ፡ አንድ ሰው በእርግጥ ምን ያህል ሰዓት መተኛት አለበት? ​ለዘመናት ሰዎች በቀን ውስጥ ስምንት ሰዓት መተኛት አለባቸው የሚለው እምነት የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት መሆኑን አዳዲስ የህክምና እና የሳይንስ ጥናቶች ይፋ አደረጉ። ​በቅርቡ በ”ብሬን ሜዲሲን” ሳይንሳዊ መጽሔት ላይ የወጡ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት፣ እያንዳንዱ ሰው እንደ እድሜው፣ እንደ ፆታው እና እንደ አካላዊ ሁኔታው የሚያስፈልገው የእንቅልፍ መጠን ይለያያል። የሰርይ ዩኒቨርሲቲ የፋክስ እና የእንቅልፍ ተመራማሪዎች እንዳረጋገጡት፣ የ8 ሰዓት የእንቅልፍ ህግ አመጣጥ በ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ “8 ሰዓት ለስራ፣ 8 ሰዓት ለመዝናናት፣ 8 ሰዓት ለእንቅልፍ” በሚል ከተቀረጸ ማህበራዊ ፍልስፍና እንጂ ፍጹም ሳይንሳዊ መሰረት ያለው አይደለም። ​ተመራማሪዎች የኤሌክትሪክ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]