በመቐለ አቅራቢያ የድሮን ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-27 06:05:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመቐለ አቅራቢያ የድሮን ጥቃት‼️ ትናንት ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ከምሽት 4:30 ሰዓት አካባቢ ከመቐለ በቅርብ ርቀት በምትገኘዉ ግጀት ከተማ በሚገኝ አንደኛ ደረኛ ትምህርት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። በጥቃቱ ትምህርት ቤቱ ከጥቅም ውጪ ሲሆን ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]