በኔፓል በተከሰተ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ከ160 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኔፓል በተከሰተ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ከ160 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ በሰሜናዊ ኔፓል በበረዶ ናዳ ምክንያት ወንዝ ተደፍኖ በተከሰተ ከፍተኛ የቅጽበታዊ ጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ162 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ የጸጥታ አባላትና የውጭ ሀገር ጎብኚዎችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ደብዛቸው መጥፋቱ ተገለጸ። በኔፓል እና በቻይና ድንበር አቅራቢያ በተከሰተው በዚህ አደጋ የጎርፍ ማዕበሉ በመኖሪያ ቤቶች፣ በተሽከርካሪዎች እና በመሰረተ ልማቶች ላይ ከባድ ውድመት ያደረሰ ሲሆን፣ በሀገሪቱ በቅርብ ዓመታት ከተከሰቱት እጅግ አስከፊ የተፈጥሮ አደጋዎች አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል። የአደጋ ስጋት አመራር ባለሥልጣናት ባደረጉት የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ መሠረት፣ አደጋው ሊከሰት የቻለው ከራስዋጋዲ አቅራቢያ ከሚገኘው የኔፓል እና ቻይና ድንበር በሰሜን ምስራቅ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በተከሰተ የበረዶ እና የድንጋይ…
Read the full story at addis_news ↗