ሰማያዊ እና አረንጓዴ መለዮ ለባሾቹ

WELCOMEneutral2026-08-27 06:24:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለአህጉረ አፍሪካና ለዓለም ሰላም ዋጋ እየከፈለ የሚገኝ የሰራዊት ክፍል ነው ኢትዮጵያ ከ70 ዓመታት በላይ የዘለቀ እና በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ልምድ ያላት ሀገር ስትሆን ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አሁንም አጠናክራ ቀጥላለች ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚዎቹ የሰላም አስከባሪ ላኪ ሀገሮች 8230 The post ሰማያዊ እና አረንጓዴ መለዮ ለባሾቹ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]