ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እንዲወያዩ መግባባትን እንዲፈጥሩና የጋራ መፍትሔዎችን እንዲፈልጉ 8230 The post ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያውያን በሰላማዊና አካታች በሆነ መንገድ እርስ በርስ እንዲደማመጡ ዕድል ፈጥሯል 8211 የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗