የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ለቀጣናው ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) በቀጣናው ሰላም እና ደህንነትን በማረጋገጥ ረገድ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶር) ጋር ተወያይተዋል በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናን ሰላም እና ደህነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች 8230 The post የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ለቀጣናው ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗