የብሔራዊ ጥቅም ዘብ- ዲፕሎማሲያችን
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንድ ሀገር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላት ጥንካሬ የሚለካው ከሌሎች ሀገራት ጋር የምታደርገውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ግንኙነት በማጠናከር ብሔራዊ ጥቅሟን ማስጠበቅ እና የዜጎቿን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ስትችል ነው ታዋቂው የአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ ሊቅ ሄንሪ ኪሲንጀር Diplomacy በተሰኘው መጽሐፋቸው እንደሚገልጹት ውጤታማ ዲፕሎማሲ ማለት የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም ሳይዋጉ ነገር ግን 8230 The post የብሔራዊ ጥቅም ዘብ- ዲፕሎማሲያችን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗