መሶብ ለተሳለጠ እና ለውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥ

WELCOMEneutral2026-08-27 06:24:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ቴክኖሎጂን እንደ ቁልፍ መሳሪያ በመጠቀም እመርታዊ ለውጦችን እያመጣ ይገኛል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዜጎችን እንግልት በመቀነስና የመንግሥት አሰራርን በማዘመን ረገድ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ ነው ማዕከሉ በቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ አሰራርን በአንድ ቦታ ላይ በማቅረብ 8230 The post መሶብ ለተሳለጠ እና ለውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]