በኢትዮጵያ ማሸነፍ ውስጥ እነማን ተሸነፉ?

WELCOMEneutral2026-08-27 06:24:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ በእርግጥም አሸንፋለች የሚነሳው ጥያቄ ግን ማንን ነው ያሸነፈችው? የሚለው ነው እስኪ እንጠይቅ እውነትም እነማን ተሸነፉ? በኢትዮጵያ ያለመነጋገር ሽንቁር ለዘመናት አዋግቶናል ያለፉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምስጢር ሲገለፅ አለመነጋገር አለመደማመጥ አለመግባባት የተሰኙ ስንጥቃት አሉ እነዚህ ስንጥቃቶች ከጠረጴዛ ይልቅ ዱር ቤቴ አስብለው መሳሪያ አስወልውለውናል ወንድም ከወንድሙ ውረድ እንውረድ ተባብሎ ደም ተፋሷል ዓለም ኢትዮጵያን ጥንታዊት ግን ባለመግባባት የምትጋጭ 8230 The post በኢትዮጵያ ማሸነፍ ውስጥ እነማን ተሸነፉ? appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]