የቤት ልማትን ወደ ዘመናዊና ፈጣን አማራጮች ማሸጋገር ተችሏል ረሻድ ከማል (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደረገው ተቋማዊ ማሻሻያ የቤት ልማትን ወደ ዘመናዊ እና ፈጣን አማራጮች ማሸጋገር ተችሏል አሉ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶር) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማኔጅመንት አባላት የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንን ተቋማዊ ማሻሻያ እንዲሁም በቤት ልማትና በሥራ አፈጻጸም ዘርፎች ያስመዘገባቸውን ውጤቶች ጎብኝተዋል ረሻድ ከማል (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት 8230 The post የቤት ልማትን ወደ ዘመናዊና ፈጣን አማራጮች ማሸጋገር ተችሏል 8211 ረሻድ ከማል (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗